Blackboy212
#education
#education እንዴት ናችሁ? ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛላችሁ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና Entrance ፈተና በቅርቡ ከሚፈተኑት ውስጥ ነኝ። ልጠይቃችሁ የፈለኩት ምን መሰላችሁ Transcript ለአስቸኳይ ጉዳይ ፈልጌው ነበረ እና ት/ቤት ሄጄ ብጠይቃቸው የእኔን Transcript ይሰጡኛል? ወይስ የግዴታ እሱን ለማግኘት Entrance ፈተና መውሰድ አለብኝ?🙄🙄🙄🙄 its urgent(አስቸኳይ ነው)
Jul 14, 20224 engagements