last year ሀዋሳ university medicine የገባችሁ or ማንኛውም የ medicine ተማሪ Please answer🥺 last year HU medicine ስንት ተማሪ ነው የተቀበለው እና last year medicine ለመግባት ዝቅተኛ የentrance ውጤት እና CGPA ስንት ነበር ውጤቴ ጥሩ ነው ነገር ግን ካልገባሁኝ ወደ medicine ማሳደግ የምችለው field ምንድን ነው?
Jul 14, 2022Entrance 585 ena First semester GPA 4 yehone becha new medicine yetekebelew.....Department of biology wede medicine madeg yichelal
Jul 14, 2022