Mj46
#health
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ነን ሆዴ ዝም ብሎ ይጮሃል መፍትሄው ምንድነው ሌላ ህመም የለኝም ከመጮህ ዉጪ መፍትሄውን እባካችሁ
Jul 13, 202217 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ነን ሆዴ ዝም ብሎ ይጮሃል መፍትሄው ምንድነው ሌላ ህመም የለኝም ከመጮህ ዉጪ መፍትሄውን እባካችሁ
Jul 13, 2022የኔም አንዳንዴ ይጮሀል ያዉ ጩሆ ሲደክመዉ ዝም ይላል
Jul 14, 2022ከጠያቂው ሆድ በላይ የመላሾቹ ሆድ መጮኽ እጅግ አሳሳቢ ነው . . . የውጪው ጩኸት አንሶ ከውስጥም መንጫጫት ጀመራችኹ ☺️ ለማንኛውም ጤና አዳም ተጠቀሙ ማኘክ አፍልቶ መጠጣት ጥሩ ነው።
Jul 14, 2022Ye habesha arake arif medait nat btiteta yimekeral
Jul 14, 2022Eski try ye wesfate medhanite be 3 month ande mnmn meselegn miwesdwe(am not sure selegizawe) becha pharmacy geza ena watebete
Jul 14, 2022የኔም ሆድ እንደዛው ነው ሚጮኸው ቆይ መፍትሄው ምንድነው
Jul 14, 2022silent argew😂
Jul 14, 2022ችግኝ አስተክልበት
Jul 14, 2022Ye koso kinin
Jul 14, 2022Endemangnawm Ethiopiawi yantim eyechohe new.. Abshraa🤙
Jul 14, 2022Silent mode lay argut😂
Jul 14, 2022