Hey guys I'm gonna be grade 12 next year ena I don't have any ideas about fields I mean yemflgw field ezih Hager yelm ena what do you recommend me to learn ke medical science wechi
Jul 13, 2022አሁን ላይ ዝም ብለህ ከአቅምህ ከፍላጎትህ አንፃር ይሻሉኛል ምትላቸውን 3/4 ፊልድ አስብና ትምህርትህን አንተ ብቻ ጠንክረህ ተማርና አሪፍ ውጤት ያዝ። ስለፊልዶቹ በደንብ ለማሰብ ጊዜ በደንብ አለህ ( 12ኛ ሙሉ አመቱ plus ግቢ ፍሬሽማን ምትማርበት ጊዜ አለህ ) እና በዚህ ጊዜህ ስለ ስላሰብካቸው 3/4 ፊልዶች መረጃ በደንብ እያሰባሰብክ ላንተ ወደሚሆኑህ ምርጫህን እያጠብብክ እያጠብብክ ትሄዳለህ ። ግቢ ገብተህም ፌሬሽማን ኮርስ አሪፍ ውጤት ለመያዝ ጠንክረህ እየተማርክ በዛው ስለፊልዶቹ እያጣራህ ትቆይና በመጨረሻም የፍሬሽማን ውጤትህን አይተህ ከውጤትህ አንፃር ሊሰጡኝ ይችላሉ ምትለውን እያሰብካቸው ከነበሩት ፊልዶች ትመርጣለህ ማለት ነው
Jul 14, 2022