ሰላም እኔ ከፍቅረኛዬ ጋር መስማማት አልቻልኩም በትንሽ ነገር ብዙ እንጨቃጨቃለን በዚህም የተነሳ ብሎክ አርጋኝ በስንት ልመና አላቀቀችው ዛሬም መልሳ ብሎክ አዴረገችኝ ምን ላድርግ ማለቴ በራሷችግር የተነሳ ስናገራት ነው ይህን የምታዴርግ በዚህ ሳቢያ ለፈተና መዘጋጀት አልቻልኩም እየተረበሽኩ ነው ችግርሽን ተናገሪ ስትባል የለም ነው ከዛ ደግሞ እኔ ያላንተ ማንም ነሐኝ ሁሌም ያንተው ነኝ በኔ የተነሳ ከቤተሰብህ ተጣልተህ መቼም አልተውህ ትለኝ እና ትንሽ ሰንብታ እንዳዴውል አልፈልግም ብቻ ነገሩ ሁሉ ተወሳሰበብኝምን ላድርግ አግዙኝ
Jul 13, 2022ሁላችንም ልናደርገው የሚገባ ነገር አለ። 1. በቅድሚያ አእምሮአችን ጤነኛ መሆን አለመሆኑን መመርመር። 2. ጤነኛ ሆኖ ከተገኘ ቆም ብለን ማሰብ መጀመር። እሷን አስመርምራት። አንተ ቆም ብለኽ አስብ።
Jul 14, 2022