#አስቸኳይ Selam ጓደኞቼ endet ናችሁ ene dehina negni :: አንድ ነገር ላማክራችሁ ነበር ምን መሰላችሁ እኔ ተፈታኝ😭 የNatural_science❤ ተማሪ ነኝ እና ግን በ Mathematics እናት physics ትምህርት ላይ perfect መሆን አቅቶኛል እና እባካችሁ ተባበሩኝ 😭😭😭 ምን መሰላችሁ የምፈልገው Mathematics እና physics በቀላሉ እንዲገባኝ ምን ላድርግ አስቲ አሪፍ የምትሉቱን መፍትሄ ወይም መፅሀፍ (PDF) ካለ ላንተ የጠቀመህን ለኔ ላኩልኝ ተባበረኝ እስቲ። ደግሞ ሞዴል ሰኞ ነን pls በማሪያም አትለፍኝ በተረፈ የ እናንተን ሞዴል ፈተና የተፈተናችሁን ፈተና አጋሩኝ pls 😭😭😭 በፈጠራችሁ የማገኝበትን የትምህርት ቤት ሊንክ በዛው ላኩልኝ ካላችሁ ❤ ተቸግሬ አስቸገርኳችሁ አደል ይቅርታ ቤተሰቦቼ❤
Jul 13, 2022Dena mehon kezi gar mn ayayezew dear ere chigerochn hulu bezi ataseb ehe temert inji lela neger aydel bemigeba melku anbeb alek
Jul 13, 2022