ሰላም ሰላም እኔ ምላቹ ቴሌግራም ላይ አዲስ ሴቶችን ምናምን ስትጀነጅኑ ምትጠቀሙበት ጨዋታ ነገር ላኩልኝ እስኪ like t or d ምናምን ወሬ እያለቀብኝ ተቸገርኩ ወንዶች
Jul 12, 2022Atejenjen wendeme esti telewet benateh rasehen atadakm kum neger serabet gizehn🤦♂🤦♂
Jul 13, 2022ሰላም ሰላም እኔ ምላቹ ቴሌግራም ላይ አዲስ ሴቶችን ምናምን ስትጀነጅኑ ምትጠቀሙበት ጨዋታ ነገር ላኩልኝ እስኪ like t or d ምናምን ወሬ እያለቀብኝ ተቸገርኩ ወንዶች
Jul 12, 2022Atejenjen wendeme esti telewet benateh rasehen atadakm kum neger serabet gizehn🤦♂🤦♂
Jul 13, 2022Zendrom T or D lay neh?
Jul 13, 2022Er abata esu ngr betame nw yemiyastelane zm betelate yeshalale esune kemtelkelate🙄
Jul 13, 2022eskahun ye jenjena zemen lay neh 🙄🙄
Jul 13, 2022Still 20th century lay neh bro
Jul 13, 2022ዝምታ ወርቅ ነው። ዝም ማለት ጥበብ ነው ሲባል አልሰማህም?
Jul 13, 2022T or D? 😭😭😭 ወሬ አልቆብህ ሳይሆን ገና t or d ላይ ስለሆንክ ነው ሚርቁህ
Jul 13, 2022Bemlaske yametahet melase balge thedalch selzhe hulem erasken hun lm weri endmetfake takalk men telgalch Enid belat eyalku selmtchnk nw wetetama lemohen endht asebat Ena endhetk akberat endi ehtk awarate!!!😊
Jul 13, 2022https://t.me/truthordarequestions
Jul 13, 2022U proof that ur fara bro
Jul 13, 2022Another niga here guys with fuckin bullshit idea💀
Jul 13, 2022Now l give u a chance and 100 question from which u can ask me only 1 1. አፍቅረ ታቃለክ/ሽ💝 2. ለኔ ምን አይነት ስሜት አለክ/ሽ 3. kiss አድርገክ ታቃለክ/ሽ💋👄 4. ምን አይነት ሰው እመስልካለው/ ሻለው👧👨 5. ይቅርታ ጠይቀክ ታቃለክ / ሽ /ለማን? 6. በራስክ ደስተኛ ነክ/ ሽ 7. ፍቅረኛ አለክ/ ሽ🕵♀🕵 8.ምን አይነት ወንድ / ሴት ይመችሻል / ካል 9. ት/ት ይፈቀራካት ልጅ የለችም👩🎓👩🎓 10. 2 ሰው ወደክ ታካለክ/ ሽ 11.ከቤተሰብክ ማንን አስበልተክ ትወዳለክ/ ጃለሽ👨👩👧👦 12. እወድካለው ብልክ ምን ይሰማካል/ሻል💞 13. ስንት ሰው ተይቆሻል??🙎♂🙍♂ 14. ፍቅረኛክ /ሽ/ ጋደኛክን ብትወደው ምን ይሰማካል / ሻል🤦♂🤦♀ 15. አራፍ ባህራህን👌👌 16. ምን ያስደስትካል/ሻል😃😁 17. አግባኝ/ቢኚ/ ብልሽ / ብልክ💍💍 18. ተፈቅረህ ታውቃለህ/ ሽ💖💕 19.ፍቅር ላንተ ምንድ ነው? /ላንቺ❣ 20. ለፍቅረኛክ ታማኝ ነህ / ነሽ💓 21. የት ተገናኛችሁ ? 22. እንደምትወዳት በቀን ውስጥ ስንቴ ትነግራታለክ/ ዋለሽ 23. የልጅነት ፍቅረኛ ነበረችክ/ ሽ 24. እየወደድሺው / ካት/የተለየሀት ልጅ አለች 25. ራስሽን /ክን/ አሳልፈህ /ሽ / የምትሰጠው ሰው አለ? ማን??? 26. እስከ አሁን ስንት ሰው አፍቅረካል 27.ከኔ ጋር ማድረግ ምትፈልገው/ ጊዉ/ ነገር 28. አስቲ የፍቅር ጥይቄ አቅርብልኛ 29. የምትወዳት ልጅ ለሰርግ ብትጠራ ምን ታረጋለክ 30. ስለኔ ምን ታስባለክ 31. ከፍቅረኛክ/ሽ/ ጋራ ስትጣላ ምን ይሰማካል 32. ሞት አምሮክ/ሽ/ ያካል 33. ሰው አስከፍተክ/ሽ/ ታቃለክ 34. ከኔ ጋር ምን አይነት ላይፍ እንዲኖርክ ትፈልጋለክ/ሽ/ 35. photo ላክ /ኪ/ 36.ነገ እንገናኝ 37. ስንት ልጅ እንዲኖርክ ትፈልጋለክ/ሽ/ 38. ከፍቅረኛክ/ሽ ምኑዋን ትወድላታለክ 39. ተፈቅረክ ታቃለክ/ሽ/ 40. አራፍ ወንድ ነኝ ብለክ ታስባለክ 41. ዋሽተከኝ ታውቃለክ/ ሽ/ 42. የኔ ያልከው/ሺው/ሰው ቢከዳክ/ሽ/ ምን ይሰማካል/ሻል/ 43. ስቶታ ትሰቶክ/ሺ/ ያቃል 44. በዚ ሰሀት እንዲኖራክ/ሽ/ ትፈልጋለክ 45. ዝፈንልኝ 46. አራፍ ግትም ግተምልኝ 47. ምን አይነት አለባበስ ይመችካል/ ሽ 49 .ትወጂኛለሽ /ትወደኛለክ ?? 50 .ምን አይነት ሰው ነክ 51.ለሴት ልጅ ምን አይነት አስተሳሰብ አለክ 52.ለወንድ ልጅ ምን አይነት አስተሳሰብ አለሽ 53.ዘፈን ጋብዘኝ/ኝ 54.sex chat አድርገክ ታውቃለክ/ሽ 55.ታፈቅረኛለክ/ሽ💝💝 56.ከኔ ባህሪ የምትወደው/ጂው 57.በዚህ ሰአት ምን እያሰብክ/ሽ ነው 58.ምን ብለክ መሳደብ ይቀናካል/ሽ 59.ስለ እኔ አስበክ ታውቃለክ/ሽ👨❤️👨 60.ለፍቅር መስፈርት አለክ/ሽ💖💖 61.ቆንጆ ሴት ትወዳለክ/ሽ🙍 62.እኔ ምን ለብሼ ብታየኝ ደስ ይልካል/ሸ👗👢👡👠 63.መጥቼ በጓደኞችክ ፊት አግባኝ ብልክ ምን ይሰማካል/ሽ💍💍 64.ከኔ Photo በጣም የወደድከው የቱን ነው/ሽ 65.ለአንተ ምርጥ ሴት ምን አይነት ናት/ነው🙍 66.ከgf ጋር sex ግዴታ ማድረግ አለብን ብለክ ታስባለክ/ሽ 67.ስጦታ ስጠኝ ብልክ ምን አይነት ስጦታ ትሰጠኛለክ/ሽ 68.አይተክ በጣም የወደድከውን ፊልም ንገረኝ/ሽ 69.ሰው ምን አይነት ስጦታ ቢሰጥክ ደስ ይልካል/ሽ👟 70.እኔ ናፍኬክ አውቃለው 71.ሴት ምን አይነት ስትሆን ትደብርካለች🙍 72.ወንድ ምን አይነት ሲሆን ይደብርሻል🙎♂ 73.Photo መነሳት ትወዳለክ/ትወጃለሽ 74.ሱስ አለብክ አዎ ከሆነ የምን/አለብሽ 75.makeup የምትቀባ ሴት ትወዳለክ 76.ሴቶች ሲቀቡ ደስ የሚልክ የሊፒስቲክ ከለር ምንድነው💄💄💋 77.ወንዶች ምን አይነት ሲለብሱ ደስ ይልሻል👟👕👔 78.ተማሪ ነክ/ሽ ወይስ ሰራተኛ👩🎓👨🍳👮 79.እንደምወድሽ ታውቂያለሽ?💞 80.እንደምወድክ ታውቃለክ?💗 81.first kiss እንዴት ነበር💋 82.bf ላይ ቺት አድርገሽ ታውቂያለሽ አዎ ከሆነ ለምን💃 83.gf ላይ ቺት አድርገክ ታውቃለክ አዎ ከሆነ ለምን 84.አሪፍ ወንድ ላንቺ ምን አይነት ነው 85.አሪፍ ሴት ላንተ ምን አይነት ነው 86.ከማን ጋር ነው ምትኖረው/ሪው 87.ምን አይነት አለባበስ ትወዳለክ/ትወጃለሽ👚👖 88.ከስንት ሴት ጋር ተኝተካል 89.ለማን ነው በጣም ክብር ያለክ/ሽ 90.ልብክ/ሽ ከማን ጋር ነው ❤️❤️ 91.gf መሆን ትችያለሽ?💑 92.bf መሆን ትችላለክ?💑 93.እኔ ባፈቅርክ ምን ትላለክ/ትያለሽ👩❤️💋👩 94.የማን አድናቂ ነክ/ሽ ከዘፋኝ 95.ከሴት ምኑዋ ደስ ይልካል ወይም ይማርክካል👯 96.ከወንድ ምኑ ደስ ይልሻል 97.ማታውቂው ወንድ ስሞሽ ያውቃል 💋 98.ማታውቀው ሴት ስሞክ ያውቃል💋 99.ረጅም የፍቅር መንገድ ተጉዘክ ታውቃለክ/ሽ ከማን ጋር 100.እኔ ባፈቅርክ/ሽ ምን ትላለክ/ትያለሽ👨👧 ❤️❤️❤️💋💋👅
Jul 13, 2022