አለም ላይ አሉ ከተባሉት ከጎግልም ቢሆን ሰርቻቹ አሪፍ የተባሉትን ፊልም... የፍቅር የኮሜዲ የአክሽን የወሲብ ... አርዕስቱን አልያም ቪድዮውን በትርጉም በአማርኛ ላኩልኝ። አመሰግናለሁ 🙏🙏
Jul 12, 2022ሰረችኩልኽ
Jul 13, 2022አለም ላይ አሉ ከተባሉት ከጎግልም ቢሆን ሰርቻቹ አሪፍ የተባሉትን ፊልም... የፍቅር የኮሜዲ የአክሽን የወሲብ ... አርዕስቱን አልያም ቪድዮውን በትርጉም በአማርኛ ላኩልኝ። አመሰግናለሁ 🙏🙏
Jul 12, 2022ሰረችኩልኽ
Jul 13, 2022ማይ ቶፕ ሙቪስ #አክሽን 1.ማድ ማክስ 2.ጆን ዊክ(1,2,3) 3.ቦርን(አልቲሜት/አይደንቲቲ) 4.ጃክ ሪቸር 5.13 አሳሲን 6.ባድ ቦይስ 7.13ሀወርስ ኢን ቤንጋዚ 8.ዘ ዳርክ ናይት 9.6 አንደርግራውንድ 10.ትራንስፖርተር(1,2,3) 11.ፋስት ኤንድ ፊውሪየስ(ሁሉም) #ኮሜዲ 1.ዘ ሀንግ ኦቨር(1,2,3) 2.ዘ ማስክ 3.ጋድ መስት ቢ ክሬዚ 4.ኤስ ቬንቹራ 5.ዳም ኤንድ ዳመር 6.ሀይ ስኩል ሀይ 7.ሀሮልድ ኤንድ ኩማር 8.ዌዲንግ ክራሸር 9.ግሮውን አፕስ(1,2) 10.ቢግ ማማስ ሀውስ(ሁሉም) 11.ማዲያስ(ሁሉም) #ድራማ 1.ዘ ፒያኒስት 2.ዘጋድ ፋዘር 3.12 አንግሪ ማን 4.ሻውን ሻንክ ሪደምሽን 5.ፓፒዮል #ሆረር 1.ሮንግ ተርን(1,2,3) 2.ፍሬዲ ቨርስስ ጄሰን 3.ቴክሳስ ቼንሶ ማሳካር 4.ዘ አቶፕሲ ኦፍ ጄን-ዶ 5.ዘ ሪንግ 6.ዘ ኤክሶርሲስት(1,3) 7.ፓራኖርማል አክቲቪቲ (ሁሉም) 8.ኤ ኳይት ፕሌስ 9.ካንዲ ማን (አዲሱ) 10.ሀኒባል #ዋር 1.ሴቪንግ ፕራይቬት ራየን 2.ፊዩሪ 3.ኸርት ሎከር 4.ደንኪርክ 5.ዘ ፓትሪዮት 6.ብሬቭ ኸርት 7.ዋር ሆርስ 8.ኢነሚ አት ዘ ጌት 9.ብላክ ሀውክ ዳውን 10.ቢሀይንድ ኢነሚ ላይን 11.አሜሪካን ስናይፐር #ትሬለር 1.ዘ ሀፕኒንግ 2.አናኮንዳ 3.ጆውስ 4.ፔልሀም 123 5.ብሪዝ(1,2) 6.ዩዧል ሰስፔክት 7.ፋይናል ዴስትኔሽን (1,2,3) 8.ሶው(ሁሉንም) 9.ፕሪስቲጀስ 10.ፓኒክ ሩም #ሚስትሪ 1.ኢንሴፕሽን 2.ሸተር አይላንድ 3.ጎን ገርል 4.ሰቨን 5.ዘ ሲክስ ሴንስ 6.ሳይኮ #ክራይም 1.ስካር ፌስ 2.ዘ ጋድ ፋዘር 3.ባንክ ጆብ 4.ጉድ ፌለስ 5.ኦሽን(11,12,13,8) 6.አሜሪካን ጋንግስተር 7.ዘ ሻውንሻንክ ሪደምሽን 8.ኢታሊያን ጆብ 9.ፋይት ክለብ 10.ዘ ግሬት ጋትስቢ 11.ሂት 12.ዋር ዶግስ #ሳይ-ፋይ 1.ካፒቴን አሜሪካ 2.ስፓይደር-ማን 3.አቬንጀርስ(ሁሉም) 4.ዴድ ፑል 5.ኤክስ ሜን(ሁሉም) 6.ስታር ዋርስ(1,2,3,7,8) 7.አንት-ማን 8.ሬዚደንት ኢቭል 9.አይ ሮቦት 10.ሮቦ ካፕ #ፋንታሲ 1.ፖይሬትስ ኦፍ ካሪቢያን 2.ዘ ሎርድ ኦፍ ዘሪንግ(ሁሉም) 3.ናርኒያ 4.ዘ ዳርክ ታወር 5.አሊስ ኢን ወንደር ላንድ 6.ሀሪ ፖተር(ሁሉም) 7.ታይም ትራቭለርስ ዋይፍ 8.ድራኩላ 9.ዘ መሚ 10.ጁማንጂ #አድቬንቸር 1.ሀሪ ፖተር 2.ፓይሬትስ ኦፍ ካሪቢያን 3.ዘ ሆቢትስ 4.ስታር ትሬክ 5.ኮንግ 6.ዘ ፓሽን ኦፍ ዘ ክራይስት 7.ዘ ደይ አፍተር ቱሞሮ 8.ጁራሲክ ፓርክ #አኒሜሽን 1.ሽሬክ 2.ሆርተን ሁር ዘ ሁ 3.ኩቦ 4.ሻርክ ቴል 5.ማዳጋስካር 6.ኩንግፉ ፓንዳ 7.ዲስፒክብል ሚ 8.አፕ 9.ራታቶይል 10.ኒሞ 11.ሀው ቱ ትሬን ዩር ድራገን 12.ኮኮ
Jul 13, 2022እንዴት ሰርች እንደሚደረግ ብናሳይህ ቅር አይልህማ 😅
Jul 13, 2022Mecgeresha lay sakugn betam😂🤣🤣
Jul 13, 2022Caffe gebto be menu meyaz sew enkuan endi ayazim ante ezi ...😂😂
Jul 13, 2022*Ye fkr.. the note book *Comedy... Kevin Hart yemisrabeten felgeh andun ey bekerb yewetaw The man from Toronto👌 *Action obviously=Taken 1degha nw *Sex... Fifty shades...365days Ye sexun film gn be amaregha tergum endet endemetay hasab honobeghal😂😂🙆♀
Jul 13, 2022tergum ayasfeligewum yemn tergum Yale demtsm betay ychalal😂😂
Jul 13, 2022🤣🤣🤣🤣gud saysema meskerem ayxebam ale yagere lj
Jul 13, 2022Eraseh አትሰርችም
Jul 13, 2022