LoneCougar97198
#personal
ሰላም ጓደኛቻችሁ ወይም የቅርብ ምትሉት ሰው በንግግር ሳያስበውም ይሁን አስቦበት ቅር ካሰኛችሁ ለምን እንደዛ እንዳለ መጠየቁ ነው ወይስ ዝም ብሎ ማለፉ ነው የሚሻለው?
Jul 12, 20223 engagements
ሰላም ጓደኛቻችሁ ወይም የቅርብ ምትሉት ሰው በንግግር ሳያስበውም ይሁን አስቦበት ቅር ካሰኛችሁ ለምን እንደዛ እንዳለ መጠየቁ ነው ወይስ ዝም ብሎ ማለፉ ነው የሚሻለው?
Jul 12, 2022ውስጥህ ቅር ተሰኝቶበት ከዛ ሰው ጋር ማውራትም ይሁን ሌላ ምንም ነገር ማድረግ ድብርብር ስለሚል ጠይቆ ቀጥታ ተናጋግሮ ነገርየውን መፍታት ቢቻል ጥሩ ነው
Jul 13, 2022Meteyeku new mishalew...yan neger lemen endaregew erasu mknyat ygegnbetal
Jul 13, 2022Ene zm beya malfe alchelem malet lewedefite men honew nw....mn teftro nw beya kemkefa ezawe fite lefite tenagea(teyka) maweken nw yememrtew
Jul 13, 2022