FieryLion95133
#other
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ🙌 የፖስታ አገልግሎ ለመጠቀም አካውንት ያስፈልገዋል ወይስ ሌላ መንገድ አለው?? ለምሳሌ የሆነ ሰው በፖስታ መልዕክት ብልክልኝ እንደት ይደርሰኛል፤ከዚህ በፊት ፖስት ተጠቅሜ ስለማላውቅ ነው። አመሰግናለሁ🙏
Jul 12, 20222 engagements
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ🙌 የፖስታ አገልግሎ ለመጠቀም አካውንት ያስፈልገዋል ወይስ ሌላ መንገድ አለው?? ለምሳሌ የሆነ ሰው በፖስታ መልዕክት ብልክልኝ እንደት ይደርሰኛል፤ከዚህ በፊት ፖስት ተጠቅሜ ስለማላውቅ ነው። አመሰግናለሁ🙏
Jul 12, 2022Ayasfelegewem melekt silakelek lakiw yeanten mulu mereja maletem yemilkabetn ager simken ena silkekn selemitsef lik endederese dewele yasawekukal lemewesde sited gn metawekiya yasfelgal
Jul 12, 2022በጣም ነው ማመሰግነው፤እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏
Jul 13, 2022