dekuna eyetemarku new neger gn masterbute argey akalew gn kakomku koyichalew dekuna 2015 west agegnalew beye asbalew ena mn larg lakoartew temhrtun😔?
Jul 12, 20221.በመጀመሪያ ወንድሞቼ እንዲኽ ያለ ጥያቄ በእንዲኽ ያለ ስፍራ አትጠይቁ ምን እያልኩ ነው. . . ንስሀ ገብተኽ መቀበል ትችላለኽ ብትባል ሌሎች ወንድሞች ዲቁናን እንዲንቁና ግድ የለም ዛሬ ልፈጽም ነገ በንስሀ ተመልሼ ከዲቁና ደርሽ በተክሊል እሞሸራለው ከሚል ሀሳብ ጋር እንዲዋጉ በር መክፈት ነው። የለም መቀበል አትችልም የሚል ምላሽ ቢሰጥኽ እንዲሁ በዚኽ ሕይወት ውስጥ ያሉ ወንድሞች በንስሀ ቢመለሱ እንኳ ከሥልጣን ካልደረስኩ ትምሕርቱ ምን ሊፈይድልኝ ከበሚል አሳብ ተስፋ እንዲቆርጡ ማድረግ ነው። ለሁሉ ቦታ አለው። የሚያስተምርኽን እንኳ መጠየቅ እየቻልክ ያለ ቦታው ነገር ማስገባትኽ ልክ አይሆንም። 2.የምትማረው ለሥልጣን መሆን የለበትም። አበውን ስናውቅ ከሥልጣን ከሹመት ሲሸሹ ኖረዋል። በተገላቢጦሽ ዘመናችን ሥልጣኑን እየፈለገ ያለው ለመሾም ለመሸለም መሆኑ ከእግዚአብሔር ያጣላል። በትዕቢት መፈተኛም ሆኖ ከውድቀት ያደርሳል። ተማር የተገባኽ ከሆነ በለቅሶ ተቀበለው ፍሬ አፍራበት። ሥልጣኑ ካልተሰጠኝ አልማርም ማለቱ ስንፍና ነው። ተማር አርፈኽ !!! 3.ለጥያቄኽ ግን ምላሽ በደንብ ተማር ተጸጸት ንስሀ ግባ አልቅስ ከዛ የሚሆነውን ታያለኽ። አይዞኽ።
Jul 12, 2022