Selam sewch.....teyke abzagaw wendoch kset lij sex madrge nw mtflgut fikr bechawn asflagi meslo aytaychum lemen?
Jul 11, 2022ለወንዱ ደስታ ስትሉ ብቻ የምታደርጉት አስመሰላችሁት እኮ አንዳንድ ሴቶች። *ወዳችኁ *ፈቅዳችኁ *አወላልቃችኁ *አብራችኁ ተደስታችኁ ታበቁና እንዳላጣው ስል ለፍቅር ስል የሚሉ ውሃ የማያነሱ ምክንያት በመደርደር ጥፋቱን ሁሉ ወንዱ ላይ ታደርጉታላችኁ። ሴት ብቻ አፍቃሪ ወንድ ብቻ ዘሟች ያደረገው ማነው . . . ይኽስ ቢሆንና ወንዱ ሴቷን ከፍቅር ባሻገር ለዝሙት ቢመኛት ጥፋቱ የማን ነው ? #የራስሽ ። የፈለኩትን የመልበስ መብት አለኝ ብለሽ ተመነቃቅረሽና ተገላልጠሽ መውጣት ሲታይሽ አንቺን ለፈለገው አላማ እንዳይጠቀምሽ ለወንዱ ማን መብት ነሳው ? ወንዶች ሰዎች ነን እናፈቅራለን ግጥም አድርገን። የምናፈቅራትን ለዝሙት በቶሎ አንመኝም አናስብምም በግዜ መርዘም ውስጥ ካልሆነ። ፍቅር አስፈላጊ ነው ብለን ባናስብ ለዝሙት የተመኘናትን ትተን ለትዳር ሌላ አንመርጥም። ከሚማግጡትም ከማይማግጡትም ሆኜ ሳይሆን በ"ወንድ" አንቀጽ ራሴን ቆጥሬ ነው። #ሴቶች በእምዬ እስኪ አስቡት እድሜአችኁ ሲጨምር ልጅ ሲመጣ የሰውነት ቅርፅ ሲቀየር ቦርጭሽ ሲቀድምሽ መቀመጫሽ ሲከተልሽ ጡትሽ ሲረግብ አስቀድሞ ስጋዊ ውበትሽን የተመለከተ ወንድ የማይማግጥ ነው የሚመስልሽ ? አንቺስ ነገ በምታጪው የአፈር ክምር ተመጻድቀሽ ገላልጠሽ በማሳየትና ወንዱን በመሳብ የራስሽ ለማድረግ ብትሞክሪና ወንዱ ለዝሙት ብቻ ቢፈልግሽ የሱ ጥፋት አድርገሽ ትኮንኚዋለሽ ? እስኪ ሴቶች ሸፈንፈን በሉና ባላችኁን surprise ማድረግ ልመዱ። ሴቷ ወንዱን ወንዱ ሴቷን በመኮነን ከጽድቅ መራቆት ምን የሚሉት ነው
Jul 12, 2022