#Relation Help guise my ex new ena yale mnm mkniat zegawt. . Ahun lju bene mkniat tenegna adelem bezalay yamewal How can i apologize him.. gn abrew memeles alchl i already start a new relationship. Ena ykrta blews tru smet misemaw ymeslachual??
Jul 11, 2022እግዘብሔር ይማረው። አንቺ ግን ያለምንም ምክንያት ለመዝጋት ምን አነሳሳሽ . . . .እንዲ የሚያደርገን በግልጽ ቋንቋ "ወረት" ይባላል ወረት ምንድነው ዘመናዊነት። ዘመነ ከሚል ከግዕዝ አንቀጽ ይወጣና ዘመናዊ ሆነ ሲል ወረተኛ ሆነ ማለት ነው። አሁን የብዙዎቻችን ችግር "ወረት" ነው። አንድ ሰሞን እፍፍፍፍ እንልና በአንድ ጉድጓድ ካላራን እንላለን። ይቺ አንድ ሰሞን ስታልቅ ያለ ምክንያት እንዘጋጋለን። ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ ይላል የሃገሬ ሰው። በego እና know your worth የሚል ስሜት እና ፈሊጥን ያለ ቦታው አስገብተን በሰዎች ባንቀልድ ጥሩ ነው። ይኽኔ የተዘጋጋችኹት ቀድሞ ቴክስት ያድርግ አታድርግ ስትባባሉ ነው።
Jul 12, 2022