Sewoch nxt yr 12 negn'እና Ye ahunun kremt 11nn ልከልስ asbe nbr gn Wifi , movie mnamn obstacle honobgnal ena endet larg even iyanebebku mnamn Wifi ena movieው new tz milegn ena esti አንድ በሉኝ!😌
Jul 11, 2022ይሄንን ክረምት 11ን ሳይሆን 12ትን አንብብ ቢያንስ እስከ ግማሽ ሴሚስተር ያለውን 4ዋና ዋና ትምህርት ብትቸክል ኔክስት ስትገባ ሳትጨናነቅ መምህሩ የሚለውን እየከለስክ እዛው እየጠየክ ትማራለህ ከዛ ፈተና ሊደርስ 2ወር ሲቀረው 11 /10/9ትጀምራለህ ክለሳ ኢንተርኔቱን ለ12 የሚረዱ ማቴሪያሎችን ጋዘር በማድረግ እና በመማር ተጠቀምበት ፊልሙን ማታ ላይ እስክትተኛ ማየት ይቻላል ቀኑን ሙሉ ግን 30ደቂቃ እያረፍክ ቸክል
Jul 12, 2022