Hi sewochi Sle programming sle phyton coding mnamn teklel yale mabrariya stugni sle tkmu mn mesrat endemichal bcha ezih fild lay yeteyayaze mangnawum info kalachihu tebaberugni🙏
Jul 11, 2022Python general purpose programming language ነው ይህም ማለት ሲሰራ በተለየ ዓላማ ወይም software ታስቦ ሳይሆን ሰዎች በተመቻቸው መልኩ እንዲጠቀሙት ተደርጎ የተዘጋጀ ነው። Python scripting language ከምንላቸው ውስጥ አንዱ ነው እና ለብዙ ነገሮች ልንጠቀመው እንችላለን, ከብዙ በጥቁቱ 1. Task Automation በተደጋጋሚ የምንሰራቸው ስራዎች አንድ Python Script በመጻፍ ብቻ እኛ ሳንነካው Automatically ስራዎችን እራሱ እንዲሰራ ማድረግ ይቻላል ex. Duplicated file ከ PC ላይ ማጥፋት ይህን ለማድረግ python ብቻ ማወቅ በቂ ሊሆን ይችላል. 2. Scraping (Data Mining) Python በብዛት ከሚታወቅበት አንዱ Scraping ነው። ex. ከአንድ ቦታ መረጃዎችን መሰብሰብ ምሳሌ ከblog website ላይ የ blog title እና link መሰብሰብ Python መጠቀም እችላለን ለዚህም scrapy, selenium አሪፍ የ Python module ናቸው 3. Data Manipulation ከ File ላይ ያሉ ዳታዎችን ወጥ ማድግ ወይም ወደ ሌላ Format ቢያስፈልገን Python በጣም በቀላሉ ለመስራት ተመረጭ ነው። 4. Web Programming Python አንዱ በጣም ከሚታወቅበት Purpose Web Programming ነው። Python ተጠቅመን fully functional የሆነ web backend develop ማድረግ ይቻላል ex. YouTube, Instagram የተሰሩት Django በሚባል Python web framework ነው። 5. Networking Python Script የተለያዩ network ጋር የተገናኙ ስራዎችን ለመስራት አመቺ ነው ex. socket programming 6. Data Science and AI Python አሁን ላይ በጣም እንዲታወቅ የሆነበት ምክንያት ይሄ ነው። Data Science and AI ላይ የሚሰሩ ሰዎች በጣም በትልቁ የሚጠቀሙት Programming Languge Python ነው Online የሚገኙ ብዙ ትምህርቶች Python የሚጠቀሙ ናቸው። 7. Security Python script ለ security engineers ትልቅ tool ነው ማለት ይቻላል በተለይም ከላይ የጠቀስናቸውን automation and networking አንድላይ ለማድረግ የተለያዩ ዓይነት ከ brute-force ጀምሮ complex ለሆኑ vulnerability test Python ይጠቀሙታል። * ጥቅሞቹ # ለመማር ቀላል ነው # በዓለም ዙሪዬ ትልቅ Community አለው # በዙ የተዘጋጁ modules አሉት * ጉዳት # execution time ከ ሌሎች Programming አንጻር ማለትም C, C++ አንጻር ፈጣን አይደለም። I hope this is use full 😌
Jul 11, 2022