#health
ሰላም አንዴት ናችሁ ከሁለት ቀን በፊት ነበረ ኮፍያ ያለው ልብስ ለብሼ ብርድ ነበረ እናም ቤት ገብቼ አውልቄ ተቀመጥኩ ከዛም ራሴን ግንባሬ በላይ ያቃጥለኛል እና ከዛም ወደ ግንባሬ ማቃጠል ጀምሮኛል ። ብርድ ብርድ ይለኛል እሳት እየሞቁ እራሱ ይበርደረኛል ። ምን አይነት በሽታ ነው የምታቁ ካላችሁ😞 ?
Jul 10, 20225 engagements
ሰላም አንዴት ናችሁ ከሁለት ቀን በፊት ነበረ ኮፍያ ያለው ልብስ ለብሼ ብርድ ነበረ እናም ቤት ገብቼ አውልቄ ተቀመጥኩ ከዛም ራሴን ግንባሬ በላይ ያቃጥለኛል እና ከዛም ወደ ግንባሬ ማቃጠል ጀምሮኛል ። ብርድ ብርድ ይለኛል እሳት እየሞቁ እራሱ ይበርደረኛል ። ምን አይነት በሽታ ነው የምታቁ ካላችሁ😞 ?
Jul 10, 2022goto clinic gn ke lebsu gar miyayaz aymeselegnm
Jul 11, 2022Selam ehete ezi hulachinim yeminsetish melash gimitachinin nw.... silezi u better see a doctor.... endesu yishalale... keza beterefe tekuse ngr mnamn wesejibet erasishin betechale meten bet bale ngr treat adergi😊
Jul 11, 2022hmem begmmt Gn tayfod na tayfes endi yaregal gn demhn btasera tru new
Jul 11, 2022Mich new
Jul 11, 2022Allergic dermatitis...so u should go to hospital
Jul 11, 2022