ሰላም እኔ ከዚህ በፊት የነበሩትን ክረምት ከቤት ውጪ በስራ በጉዞ ነበር የማሳልፈው አሁን ግን በአጋጣሚ ሆኖ ከዚህ በፊት የማደርጋቸውን ነገሮች ማድረግ አልቻልኩም በጣም ድብርት ውስጥ እየከተተኝ ነው ቀኖቼ ካለፈው ቀን ጋር ድግግሞሽ ስለበዛበት በጣም ሰለቸኝ እንዴት አድርጋችሁ ነው ክረምትን የምታሳልፉት ? በቤት ሳልወጣ ምን ባደርግ ነው ከዚህ ሁኔታ የምላቀቀው?
Jul 10, 2022Tegegnto new bezi berd bet mekemet....bekolo mnamn eyebelu zena eyalu masalef new enji buhala aygegnem endezi aynet edel🤷♀
Jul 11, 2022