#other
ደብረብርሀን ለመሄድ ትኬት ቆርጬ ታክሲው ውስጥ እስክገባ ሰዐታት ወይም ቀን መጠበቅ አለብኝ ወይስ ወድያው እንደቆረጥኩ መሄድ እችላለው?
Jul 10, 20224 engagements
ደብረብርሀን ለመሄድ ትኬት ቆርጬ ታክሲው ውስጥ እስክገባ ሰዐታት ወይም ቀን መጠበቅ አለብኝ ወይስ ወድያው እንደቆረጥኩ መሄድ እችላለው?
Jul 10, 2022ደብረብርሃን ለመሄድ የምን ትኬት ነው ሚያስፈልገው ላምበረት መናኸርያ ሄደህ/ሽ ተሳፍሮ መሄድ ነው!!
Jul 11, 2022Ere ticket mqurxm ayasflgm ...
Jul 11, 2022ኬት ነው መቼም ከአ.አ አደለም😳ጠዋት ተነስተህ ብትሮጥ የአሌልቱ አትሌቶች ግማሹን መንግ ያሳዩሀል😁ከ130 ለማይበልጥ ኪሎ ሜትር ትኬት😂🙌
Jul 11, 2022Mndn nw metadf tekmat yezok pophn resthw khon genb mnamn yetbabrhal ayzoh
Jul 11, 2022