Appl5
#other
እዚህ ቻናል ውሰጥ የህግ ባለሙያዎች ካላችሁ እስኪ ተባበሩኝ ። የኢትዮጵያ ሰበር ውሳኔዎችን በእንግሊዘኛ ተተርጉመው የት ላገኝ እችላለሁ ???
Jul 10, 20221 engagements
እዚህ ቻናል ውሰጥ የህግ ባለሙያዎች ካላችሁ እስኪ ተባበሩኝ ። የኢትዮጵያ ሰበር ውሳኔዎችን በእንግሊዘኛ ተተርጉመው የት ላገኝ እችላለሁ ???
Jul 10, 2022ማግኘት አይቻልም። ምናልባት አንዳንድ ውሳኔዎች መምህራን ለማስተማር፣ ተከራካሪ ወገኖች ደግሞ ለራሳቸው ሲሉ ካላስተረጎሟቸው በቀር officially የሰበር ውሳኔዎች ተተርጉመው አላጋጠመኝም።
Jul 11, 2022