ሰላም እንዴት ናችሁ😍 ሴት ነኝ ቀጣይ 11ኛ ክፍል ነኝ እና የኔ ጥያቄ ቤተሰብ ከቤት እንድወጣ አይፈቅድም ማለት በቃ ከ ትምህርት ቤት ወደ ቤት ነው ሁሌም እቤት ነኝ በቃ ከምነግራቹ በላይ ነው የሚደብረኝ እና እባካችሁ በዚህ ህይወት ውስጥ ያላችሁ ወይም ያለፋችሁ እርዱኝ እስከመቼ እንደዚህ ይቀጥላል ማለት ነፃነቴን መቼ የሚሰጡኝ ይመስላቹሀል በጣም ስለጨነቀኝ ነው ስለትብብራቹ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🙏🙏 Hana🙍♀
Jul 10, 2022Hanisha kene ga chat argi ene yhewlsh feta new maregsh kasfelege metana abren entefalen
Jul 11, 2022