ሰላም ሰዎች... የ22 አመት ወጣት ነኝ እየተማርኩኝ ነው ገቢው ብዙም ባይሆን ስራ አለኝ... ብዙ ከሰው ጋር ቶሎ ተግባቢ ሰው አይደለሁም ከሆነ ግዜ ወዲህ ግን ጭራሽ አዲስ ሰው መቅረብ እያስጠላኝ ነው በቃ የሆኑ ምናባዊ ህልሞችን እያለሙ መኖር በነሱ መደሰት ሆኗል ስራዬ... ከቅርብ ግዜ ወዲህ ደሞ የማላቀው ነገር ያስጨንቀኛል ምን እንደሆነ አላውቅም በተለይ ስለ ወደፊት ህይወቴ ሳስብ ምናም... ሙዚቃ ስሰማ ትንሽ እረጋጋለው አንዳንድ ግዜ porn videoችን ሁላ አያለው ጥያቄዬ ከዚ ነገር እንዴት መላቀቅ እችላለሁ እና ምናልባት እንደዚህ አይነት ችግር ገጥሟቹ የተላቀቃቹ ካላቹ መንገዱን ብትነግሩኝ... እኔ ብቻ ነኝ እንደዚህ አይነት ችግርስ ያጋጠመኝ ??
Jul 10, 2022be mejemerya tselot adrgi beteley orthodoks kehonsh bemaleda niku yemibal channel lay join adrg emenging tilewchibetalesh...ye porno video befitsum mayet yelebshm azim nw malet menfesu yigababshal befitsum endatay new yemimekrsh bebzat endachi aynet wetatoch bezi kebad chgr wist siwedku yistewalal gin mewtat kebad nw bihonm anchi bedenb tsely kirstyan kehosh nisha gibi emenging lewtun taywalesh
Jul 10, 2022