ሰላም ተወዳጅ ሁላችሁም ኢትዮጵያዊያን🇪🇹🇪🇹 እንዴት ናችሁልኝ? የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን እና ከሀገራችን ጋር ትሁን😍😍... ጥያቄዬ ተወዳጅ ለሆኑ ፕሮቴስታንት ወንድሞቼ ነው:: 1. ጥያቄው ኤር 10 ÷ 1-7 ያለዉን ቃል በማንሳት ስለ ታቦት ነው የተፃፈው በማለት ታቦትን ጣኦት ነው ብለው አንዳንድ ፓስተሮች ያስተምራሉ እና: እናንተስ ስለ ታቦት ምን ታስባላችሁ?? 2. • ዘፅ 36 ÷ 1 •መፅሐፍ እያሱ 5 - 7 • መፅሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 5 ÷ 9-12 • ራዕ 11 ÷ 19 እነዚህ ላይ ያለዉን የእግዚአብሔርን ቃል ምን ልታደርጉት ነው???
Jul 10, 2022የታቦት ስርኣት እየሱስ ሲሞት አለፈ እኮ ወንድሜ የ ቤተ መቅደሱ መጋረጅ ሁላ ነው የተቀደደው!....የእግዚአብሄር ታቦት እኔና አንተ ነን ከንግዲ!
Jul 11, 2022