መፅሀፍ ቅዱስ
Jul 11, 2022መፅሀፍ ቅዱስ
Jul 11, 2022ክርስትያኑ ያነበበው መፅሀፍ ቅዱስን ስለሆነ እሱን ብቻ ይጦቅምካል ቁርዓንን ግን ሳያነበው የ ❌ ምልክት ይሰጣል። እኔ እንደዛ አልልክም...ሀይማኖታዊ ከሆነ ሁለቱንም አንብብ ለህይወት የቱ እንደሚጠቅምክ እራስክ ትለየዋለክ (ፈጣሪ ይርዳክ ከspritual book ሌላ ለምሳሌ :- የ ኢንጅነር በድሩ ,ለውጥ የሚለውን መፅሀፍ አንብብ ብዙ ሠው ተለውጬበታለው በለውኛል gd luck
Jul 11, 2022💚 ቁርዓን 💚 ከምሬን ነው በጨነቀህ ሰዓትም ሆነ ደስ ባለህ ቀን አንብብ ከዚያ ቡሃላ ውጤቱን አንተው ራሱ ትመሰክራለህ። አቤት የምታገኘው እርጋታ ፣ ውስጣዊ ደስታ.......
Jul 11, 2022