ሰላም እንዴት ናቹ አንድ ነገር ላማክራቹ ነበር 9ኛ ክፍል እያለው ነበር በአንድ የ ተረገመ ጓደኛዬ ምክንያት masturbate ሱስ የጀመርኩት እና አሁን matric ተፈታኝ ነኝ እና ብዙ ግዜ ለማቆም ሞክሬ ቢያንስ ለ 2 ሳምንት ስተው በህልሜ እየመጣ ደሞ ያስቸግረኛል እና ገና ካሁኑ ተስፋ ቆርጭ ደሞ መኖር ሲያስጠላኝ አምና paf ጀምሬ 2 ሱስ ሆኖብኛል አሁን ላይ የኔ life ወዳልሆነ መንገድ እያመራ ነው እና ምፈልገው masturbate ማቆም ነው እና ምታውቁ ሰዎች ካላቹ መላ በሉኝ 🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ
Jul 10, 2022Pray and read bible ........ God change ur life completly
Jul 10, 2022