#religion
#Orthodox ሠላም ለአባታችን ለቅዱስ ዳዊት የተሠጡት ሰባት ሀብታት ምንድን ናቸዉ?
Jul 09, 202213 engagements
#Orthodox ሠላም ለአባታችን ለቅዱስ ዳዊት የተሠጡት ሰባት ሀብታት ምንድን ናቸዉ?
Jul 09, 20221. ሃብተ ትንቢት 2. ሃብተ መንግስት 3. ሃብተ ክህነት 4. ሃብተ በገና (መዝሙር) 5. ሃብተ ፈውስ 6. ሃብተ መዊዕ (ድል መንሳት) 7. ሃብተ ኃይል
Jul 10, 2022ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
Jul 10, 2022ዳዊት ኦርቶዶክስ ነበር እንዴ?🤔🤣
Jul 10, 2022𝓚𝓲𝓷𝓰𝓼
Jul 10, 2022