Samity46.5
#other
ሰላም እንዴት ናችሁ በዚህ ሁለት ወር ተመራቂ ተማሪ ነኝ እናም ያዉ ወጪዉን ታቁታላቹ ማስቸግረዉ ቤተሰብ ዘመድ የለኝም ስለዚህ ወጪዬን በራሴ ለመቻል እገደዳለሁ እና ማንኛውም የትኛውም አይነት ስራ ምታቁት አሪፍ ገንዘብ ሚሰራበት ስራ ካለ ጠቁሙኝ ከኦንላይን ዉጪ የሆነ እባካችሁ its urgent😔😔
Jul 08, 20222 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ በዚህ ሁለት ወር ተመራቂ ተማሪ ነኝ እናም ያዉ ወጪዉን ታቁታላቹ ማስቸግረዉ ቤተሰብ ዘመድ የለኝም ስለዚህ ወጪዬን በራሴ ለመቻል እገደዳለሁ እና ማንኛውም የትኛውም አይነት ስራ ምታቁት አሪፍ ገንዘብ ሚሰራበት ስራ ካለ ጠቁሙኝ ከኦንላይን ዉጪ የሆነ እባካችሁ its urgent😔😔
Jul 08, 2022Binoregn ena babedrh dess yilegn neber. Fetari yirdah
Jul 09, 2022Kalagegnesh ende hasab tebederina kemrkat bohala sra yzesh mekfel ychalal
Jul 09, 2022