ኢማጅን ቤተሰቦችህን አቅማቸው ሲዝል ከዛ አንተና ሲብሊንጎችህ የሉም ባል ሚስት ሚስት ባል የላቸውም ምን የሚፈጠር ይመስልሀል አንዳንዴ መሞት ብትጣራ ራሱ ለብዙ አመታት ይረሳሀል በዛ ድካም/አቅም ማጣት ውስጥ ሆነህ ይህችን ጥያቄ ምታስታውስ አይመስልህም (🤔💭ምናልእ ባገባስ ኖሮ ይሄኔ ውሀ ምታቀብል ሚስት ወይ ልጅ ትኖረኝ ነበር..) እምትል አይመስልህም 😊
Jul 09, 2022ኢማጅን ቤተሰቦችህን አቅማቸው ሲዝል ከዛ አንተና ሲብሊንጎችህ የሉም ባል ሚስት ሚስት ባል የላቸውም ምን የሚፈጠር ይመስልሀል አንዳንዴ መሞት ብትጣራ ራሱ ለብዙ አመታት ይረሳሀል በዛ ድካም/አቅም ማጣት ውስጥ ሆነህ ይህችን ጥያቄ ምታስታውስ አይመስልህም (🤔💭ምናልእ ባገባስ ኖሮ ይሄኔ ውሀ ምታቀብል ሚስት ወይ ልጅ ትኖረኝ ነበር..) እምትል አይመስልህም 😊
Jul 09, 2022አዎ ሳይመነኩሱ በድንግልና መኖር ይችላል። ከቤተክርስቲያን ቅዱሳን ሊቀዲያቆናት ቅዱስ ሀቢብ እንደ ምሳሌ ከወሰድን በድንግልናው እራሱን ጠብቆ እስከ 76 ዓመቱ ኑሮአል። ከዚ በተጨማሪም ብዙ አበው እድሜያቸውን በድንግልና ከገፉ በኋላ የሚመነኩሱም አሉ። በምንኩስና መኖር በድንግልና ከመኖር የበለጠ ነው። በድንግልና መኖርም በጋብቻ ከመኖር የበለጠ ነው። በጋብቻ መኖርም በእግዚአብሔር ዘንድ የተቀደሰ ነው።
Jul 09, 2022Deacon yaregal abegaz still not married but not in gedam tho ...so yea ychala gn u must be strong
Jul 09, 2022Ke zmut raseshen marak kechalesh mnm cheger yelem gn fetenaw kebad new
Jul 09, 2022Ere awo kemr
Jul 09, 20221ኛ ቆሮንቶስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² ነገር ግን ስለ ዝሙት ጠንቅ ለእያንዳንዱ ለራሱ ሚስት ትኑረው ለእያንዳንዲቱ ደግሞ ለራስዋ ባል ይኑራት። ³ ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት፥ እንደዚሁም ደግሞ ሚስቲቱ ለባልዋ። ⁴ ሚስት በገዛ ሥጋዋ ላይ ሥልጣን የላትም፥ ሥልጣን ለባልዋ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሥጋው ላይ ሥልጣን የለውም፥ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ። ⁵ ለጸሎት ትተጉ ዘንድ ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር፥ እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ፤ ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ ደግሞ አብራችሁ ሁኑ። ⁶ ዳሩ ግን ይህን እንደ ፈቃድ እላለሁ እንጂ እንደ ትእዛዝ አይደለም። Mtshaf kdus lehulum mels alew😊
Jul 09, 2022Awo gin gedam kegebut belay kebad new ..... befitwet eyetekatelik menor ..... chikochu enkuan eyayehachew new chapachewin wetrew new mihedut ....... Ena btm kebad mircha new ....
Jul 09, 2022