ፊቴም ሰዎች እንዳይቀርቡኝ ሚከብድ አይነት አይደለም (መኮሳተር ምናምን ላይ ዜሮ ነኝ ብሞክር እንኳ እያስመሰልኩ ስልሚመስለኝ ፊቴን አዙሬ በሁኔታዬ እስቃለሁ ) ከሰዎች ጋር በጣም ተግባቢ ነኝ አንዳንድ የስራ ባልደረቦቼ ምን አለ ሲሪየስ ብትሆን ፊት አትስጥ ይሉኛል፡፡ እኔ ፕሮፌሽን እና ሰውነት ይለያያል ብዬ አስባለሁ እኔም ሰው እነሱም ሰው ፕሮፌሽናችን ለየቅል ቢሆንም እና ይህ አቋሜ እንደልብ እንድግባባ አድርጎኛል ይወዱኛል ምናምን ግን ከመቀራረባችን የተነሳ ይሁን አላቅም ከመጠን በላይ አልፈው ማይሆን ነገር ያደርጋሉ እኔም ቶሎ ሪስቦንድ አላደርግም ድርጊቱ ባይመቸኝም ቀለል አድርጌ አልፋለሁ ያመረርኩኝ ቀን ግን ነብር ነው ምሆንባቸው እናም በጣም ነው ማስቀይማቸው ከዛ ግን መልሶ እኔን ይከፋኛል እንደዛ ማድረግ አልነበረብኝም እላለሁ መልሼ እኔው በይቅርታ አናግራቸዋለሁ ቂም አልይዝም አንዴ የውጤን ከተናገርኩ በኃላ ነገሩ እንዳልተፈጠረ ነው ምረሳው ይህን ባህሪዬ እጠላዋለሁ ማለት በደል ያደረግብኝን ሰው መልሼ እኔው ይቅር ስል እንደተለማማጭ ነገር መታየት ሆነብኝ ግን አያስችለኝም በቃ ከነካቴው እርስት አደርጋለሁ እና ሰዎች 1ኛ ስራ ቦታ ላይ እንዴት ነው behave ማድረግ ያለብኝ? እኔ ዊን-ዊን, ፍሬንድሊ ስሆን ነው ደስ ሚለኝ 2ኛ በህይወቴ ላይ መጥፎ ያደረገብኝን ሰው ከውስጤ ሙሉ ለሙሉ እንዳልረሳ እፈልጋለሁ ግን እንዴት ?
Jul 08, 2022Yheko yetem yemaygegn werk yehone tsebay new yemr metadelem chemr new ena sewoch slaluk bcha tsebayehn atkeyr ahun endalehew hun erasehn hun
Jul 10, 2022