እባካችሁ እርዱኝ በአንዴ ከአ 4 ሴት ፍቅር ይዞኛል እንዴት ለሁን አንደኛዋ ፍቅሬኛዬ ናት 2 ዓመት ሆኖናል anniversary አክብረናል እና 2ኛዋ ደግሞ ግቢ ተከራያችን ናት እንዴ ቀልድ ፍቅር ያዘኝ ከሷ 3ተኛዋ ደግሞ የክፍለ ልጅ ናት 4ተኛዋ ደግሞ የሰፈረ ልጅ ናት እና ከ ሁሉም ፍቅር ይዞኛል እንዴት ልሁን እባካችሁ እርዱኝ life ከበደኝ ጥያቄየን ስለምትመልሱልኝ አመሰግናለሁ
Jul 08, 2022Yant fkr aydelm wendme menfes nw hoho
Jul 09, 2022