Hi guys የእኔ ጥያቄ....... ከአመታታ በፊት በ masturbate ሱስ ብዙ ተሰቃየሁ ያንንም በመከራ ካቆምኩ ከ ዓመት በሁዋላ ደግሞ አሁን ምንም ስሜቴን መቆጣጠር አልቻልኩም ማለቴ የ አክስቴን ልጅ ሁሉ እስከ መመኘት አድርሶኛል እና እንዳልሳሳት እየፈራሁ ነው........ ቤተክርስቲያን ለመሄድ ሁሉ አልቻልኩም ይሄንን ነገር እያሰብኩ እንዴት ቤተክርስቲያንስ እሄዳለው በዛ ላይ ደግሞ ቡዙ ጊዜ ሕልመ ሌሊት እያየሁ ተቸገርኩ እና አባካችሁ እርዱኝ አመሰግናለው
Jul 08, 2022እምነት ቦታ ከምትሄድበት ምክንያት አንዱ እኮ ሀጢያትህን ለማፅዳት ነው ግድ ነው እንጂ መሄድህ እሱ ሲፈታተንህ እጅማ አልሰጥም ለሰይጣን ብለህ ሄደህ ማቃጠል ነው ያለብህ አንተ እኮ አንድ ስቴፕ ሄደሀል ችግርህን አምነሀል ከዛ ማማከር መለመን ቀላሉ ስቴፕ ነው :: ጠንክር ድንግል ማሪያም ከጎንህ ትሁን ግዜ አትስጠው:: በተረፈ ራስህን ቢዚ አድርግ ስራ ያጣ አእምሮ መጥፎ ነገር ያስባል
Jul 09, 2022