ሰላም እንዴት ናቹ አንድ ነገር ላማክራቹ የኔ የ3አመት ተማሪ ነኝ በግል እንዲህም የሆነው ቤተሰብ እንድሄድ ስለማይፈልጉ ነው ከምለብሰው ጭምር የነሱ ምርጫ ነው ግቢ ውጪ ነይ አይሆንም በቃ እነሱ እንደፈለጉ ነው ሚያረጉኝ ምንም አስቸጋሪ የሚባል ባህሪ የለኝም እነሱ እንደሚፈልጉት ነው ምሆንላቸው የኔንን አላማ ፍላጎት ትቼ አሁን ላይ እህቴ በጣም እያበዛችው ነው የቤተ ክርስቲያን ኮርስ እወስዳለሁ እና ልመረቅ 1ሳምንት ሲቀረኝ ከለከለችኝ አይሆንም አይሆንም አለች አሁን ላይ የምትወስደው እርምጃ ህይወቴ እያዘበራረቀው ነው ጭራሽ 3 አመት ከተማርኩበት ግቢ ይርቃል ቀይሪ አለችኝ በቃ እሷ እንደፈለገች ነው ህይወቴን ምትመራው ጓደኞቼን እራሱ ደስ በ ካላላት ከነሱ ጋር መቀጠል አልቻለም ምን እሱ ብቻ በዚ እድሜዬ Normal የወንድ ጓደኛዬ ተሳስቶ እራሱ ቢደውል ስልክ እነጠቃለው አና ኢሄ ነገር በጣም ነው የሰለቸኝ ምን ላርግ ምን ትመክሩኛላቹ 🙏🙏🙏🙏
Jul 08, 2022Metfo neger endataregina endaygetemesh kemefrat lihon slemichel sebsbiyachewna kuch blachu beterepeza zuriya awru gelts geltsun be edmesh mareg migebushnena maygebushen negeroch endemtaki ngeriyachew....kenesum meker tekebey awrubet
Jul 09, 2022