Isn't it a woman's right to not want to do doggy? And yes I wrote this with frustrations 😒
Jul 08, 2022ከስሙ ጀምሪ "Doggy" እናንተ ውሾች ናችሁ ? አእምሮ የተሰጣችሁ ሕያው አምላክ እስትንፋሱን እፍ ያለባችሁ ኋላ እንደ መላዕክት የምትኖሩ ሕያው ፍጡር መሆናችሁን ዘንግታችሁ ስለምን እንደ እንስሳ መሆን መረጣችሁ ? እናንተ እንዲኽ ያሉ ነገሮችን የምታበረታቱና ነገሩን ቀለል አድርጋችሁ በመመልከት በአንደበታችሁ የምትዘላብዱ ዉሾች በእግሩ ከተሰናከለ በምክር የተሰናከለ ይከፋልና ተሰናክላችሁ የምታሰናክሉ #አንደበታችሁን_ጠብቁ #ንስሀ_ግቡ እናትዬ :- 1. በእንስሳት ዘንድ የሌለን ነገር በሰዎች ዘንድ እንዳይኖር ተጠንቀቂ 2 . የእንስሳትን ለእንስሳት ተይላቸው 3. ባልሽ ከሆነ እያስገደደሽ ያለው ይኽን አይነቱን ነገር እንድታደርጊ በግልፅ እንደማትፈልጊ ንገሪው እንቢ ካለ ወደ ንስሀ አባትሽ ውሰጂው ካልሆነ ፍቺው ትዳር ተያይዞ መጽደቅ እንጂ ተያይዞ መርከስ አይደለም። ሳታገቢ ግን ከሆነ እንዲ እየሆንሽ ያለሽው "ወየውልሽ" ንስሀ ግቢ እንኳ እንዲ ያለውን ደግሙ አልተፈቀደልሽ። ሕግ መጠበቅ ያለብን አንድ ለራሳችን 2ለቤተሰባችን 3ለሃገራችን ስንል እንደሆነ አስተውሉ። ለኃጥአን የመጣ ለጻድቃን ይተርፋልና በኛ ኃጢያት ያመጣነው ጦስ ለህጻናት እንዴት እየተረፈ እንደሆነ ተመልከቱና ባለችን ሰአት #ንስሀ_እንግባ። እዚ እየመጣኽ ጥሬ አርህን የምታራና አፍህን የምትከፍት አደብ ግዛ። ምን አስቸኮለህ ለመሞት #አይቀርልህ
Jul 09, 2022