ሴቶች እንዳታልፍት pls ሰላም ሰዎች ፍቅረኛ አለችኝ ማለት ግን የፍቅር ጥያቄ አላቀረብኩላትም ግን እንደሚታወቀው ደግሞ ተግባር ከ ቃል በላይ ይናገራል በተግባር ሁሌ አሳያታለሁ ሁሉም ሰው የሚያስበው እንደዛ ነው:: ፍቅረኛማቾች እንደሆንን ግን በማሀከላችን ምንም ነገር የለም ከተዋወቅን ዛሬ 9 ወር አልፎናል ። ወደ ጉዳዪ ስገባ ሀምሌ 1 ልደቷ ነው እና ምን ስጦታ ልስጣት? በልደቷ ቀን ምን ባደርግ አስደስታታለሁ? አስቲ ሀሳብ ካላችሁ ሀሳብ ስጡኝ እንዴት ላስደስታት ? kiss ላረጋትም አስቤአለሁ አስቲ ምክር ቢጤ ለግሱኝ በተለይ እድሜያችሁ ከ 19---25 የሆነ ሰዎች በነገራችን ላይ ከዚህ በፊት kiss አድርጌ አላውቅም እና በደንብ ብትመክሩኝ ደስ ይለኛል pls ሴቶች አትለፍኝ አመሰግናለሁ ።
Jul 07, 2022Kiss ያልከውን በስጦታ ወረቀት ጠቅልልኽ ልትሰጣት ነው ያሰብከው ወይስ በፖስታ 😏 ፍቅረኛኽ ካልሆነች ለምንድነው የምትስማት ትንሽ ንቀት አይሆንም ? ሴቶች ለምን እንዲ ሲደረግ ትፈቅዳላችኁ ? ፍቅር እንዲ አይደለም። ከተቻላችኹ አውጡት ከአእምሮአችኹ ይኽን መሰል ሂደት መወደድ ሊመስልሽ ይችላል መና'ቅ ነው። ወንዶችስ እንወዳታለን የምትሏትን ሴት ፍላጎቷን ሳታውቁ ለአንተ ያላትን ፍቅሯን ሳትረዳ እንደው ስለሳቀች ብቻ አጋጣሚ ጠብቆ መሳም ለሴቲቱ ክብር አለመስጠት አይሆንም ? በመላላስ ተጀምሮ በመዳራት ለሚፈጸም ለወራት ስሜት ባንሸነፍ ጥሩ ነው። ለማንኛውም እኔ ስለ ስጦታ አላውቅም። መጽሐፍ ገዝተኽ ስጣት ! አልያም ደሞ ላንተ የሚቀልኽን በአቅምኽ አንድ ነገር ስጣት 😊😊 እኔ አላውቅም። መልካም ልደት
Jul 08, 2022