goggggoo168
#education
ሰላም ቤተሰቦች የርቀት ዲግሪ ብማር ቅጥር ላይ ተጽኖ ይኖረዋል እና የርቀት መማሩስ አዋጭ ነው ትላላቹ?
Jul 07, 20227 engagements
ሰላም ቤተሰቦች የርቀት ዲግሪ ብማር ቅጥር ላይ ተጽኖ ይኖረዋል እና የርቀት መማሩስ አዋጭ ነው ትላላቹ?
Jul 07, 2022Sew endenegeregn kehone graduation lay hulum be and enji ye rket or ye mata aybalm hulum be and new degree misetew malete ayleym be kenm be matam be rketm btmar yaw new wanaw grade mastekakelu new enji be mn temar milew aygeletsm
Jul 08, 2022ወዳጀ መማሩ ምንም አይጠቅምህም ዲግሪውን ከሆነ መማሪያ ብሩን ከሰጠሀቸው ከተማሪወች ጋ ይሰጡሀል ሳትደክም ቢያንስ ጊዜህን ታተርፋለህ
Jul 08, 2022እሱን እንዴት ነው ምችለው እባክህ ምታውቀውን ??
Jul 08, 2022