ሀይ ሰዎች ዘንድሮ ተመራቂ የuniv ተማሪ ነኝና እስኪ ፈታ ልበል ብዬ ራሴን ቻሌንጅ አድርጌ ማታ ማታ ሰፈር እየዞርኩ ሴቶችን ለመተዋወቅና ስልክ ለመቀበል እጥራለውና ስንት እንደተቀበልኩ እየቆጠርኩ ፈታ እላለው። በዚህ መሀል የሆነች ቆንጆ ልጅ ጋ ተዋወቅን waitress ነችና ከካፌ ወደ ቤት 6 ቀን እንደ couple ሸኝቻታለው። በመሀል አንድ ቀን ስቀር ለምን ቀረህ አስለምደከኝ ስትቀር ደበረኝ አለችኝ። ሁሌ ልጋብዝህ ተማሪ እኮ ነህ ትለኛለች እና የሆነ ለኔ ስሜት ያላት ይመስለኛል። የዋሕ ስለሆነች ልጎዳት አልፈልግምና እንዴት ልራቃት plz እርዱኝ
Jul 06, 2022Ena endet new eyezoru silk mekebel feta yadergal ere sewoch be sew life feta banel mn alebet
Jul 07, 2022