it's urgent pls in university how is grade calculated? example is 80 A or B?
Jul 06, 2022AAU
Jul 06, 2022it's urgent pls in university how is grade calculated? example is 80 A or B?
Jul 06, 2022AAU
Jul 06, 2022ጠቃሚ መረጃ ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች Grade እንዴት ይሰራል🤔 #⃣A+ --------> ብርቄ ነሽ Range ፡ ከ90 በላይ Multiplied by: 4 #⃣A -------> አስቤሽ አላውቅም Range : 85-90 Multiplied by:4 #⃣A- ----->አለም 9 ናት Range : 80-85 Multiplied by:3.75 #⃣B+ ------>ጌጤ ነሽ Range: 75-80 Multiplied by:3.5 #⃣B -------> ነይልኝ በሞቴ Range : 70-75 Multiplied by:3 #⃣B- ----->አንቺን ከሚከፋሽ Range :65-70 Multiplied by:2.75 #⃣C+ -----> የኔ ማር Range : 60-65 Multiplied by:2.5 #⃣C --------> አንለያይም Range : 50-60 Multiplied by:2 #⃣C- -------> በቴስታ ማለት ነበር Range:45-50 Multiplied by:1.75 #⃣D -------> የኔው ጉድ Range: 40-45 Multiplied by:1 #⃣FX -------> አንቺ ባትኖሪ እኮ Range : 30-40 Multiplied by:tempo 0 ኮርሱን በድጋሚ የመፈተን እድል ይፈጥራል፤ በድጋሚው ፈተና ግን ከ40 በላይ ካላመጡ F ይሆናል #⃣F --------> ጥሎብኝ Range ከ30 በታች Multiplied by: 0 ኮርሱን እንደገና መማር ያስገድዳል በቀጣዩ ዓመት ማለት ነው። Note : አንዳንድ ግቢዎች C grade ላይ ትንሽ ልዩነት ሊኖር ይችላል ። Credit hour ማለት የኮርሱ የክብደት መለኪያ ሲሆን ወፍራም ወይም ቀጭን ፣ ዶጮ or ቀጮ ፣ እንደሚባለው ነገር 😁 ነው። ፈሳሽ በሊትር እንደሚለካው ሁሉ ማንኛውም ኮርስ በcredit hour ይለካል ።(በሚለው) ግሬድ እንዴት ይሰራል❓ በ2012 #ለፍሬሽ ተማሪዎች በሚሰጡ ኮርሶች የኔን ግሬድ እንስራ ✅ 1st semester ✅ ♨️Critical thinking....... #2Cr.Hrs ♨ psychology............. #3Cr.Hrs ♨️Global trends......... #2Cr.Hrs ♨️Economics ........... #3Cr.Hrs ♨ English ............... #3Cr.Hrs ♨️Geography .......…...#3Cr.Hrs ♨️Mathematics.........#3Cr.Hrs ♨️Physical fitness (pass or fail) ✍Total credit hours #19. ለምሳሌ ተማሪ ሙጃ በመጀመሪያው ሴሚስተር 1) Critical thinking-------> 77 🔫✂B+ 2) psychology ---------->82 🔫✂A- 3) Global trends --------->59.9🔫✂C 4) Economics ———>43 🔫✂D 5) English ------------>68 🔫✂B- 6) Geography ------------->64 🔫✂C+ 7) Mathematics---------->39 🔫✂FX ቢያመጣ በቅደም ተከተል calculat እናርገው Credit hour × grade 2×3.5 =7 3×3.75 =11.25 2×2 =4 3×1 =3 3×2.75 =8.25 3×2.5 = 7.5 3×0tempo=ለጊዜው 0 Total sum=41 Semister grade = Total sum÷Total credit hour 41÷19=2.15 FX ያመጣውን ኮርስ እንደገና ተፈትኖ ካሻሻለ ግሬዱ ይስተካከላል፤ ካሻሻለ ማለት ግን ከ40 በላይ ማምጣት ማለት ነው። 39.999 ቢያመጣ እንኳ ግሬዱ F ነው ። F ማለት ደግሞ ሌላ ጣጣ ነው ። Add and Drop የሚባል ጣጣ እለው Add and Drop እና cases of Fን በተመለከተ ሌላ ጊዜ አስፈላጊ ከመሰለኝ እነግራቹሃለው Status of first year students in the first semister SGPA Status 1.75-4.00 ➡Promoted 1.50-1.75 ➡Warning 1.00-1.50 🔫Academic dismissal 0.00-1.00 ❌Complete dismissal ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት @NATIONALEXAMSRESULT
Jul 06, 2022A-
Jul 06, 202290-A+ 85-A 80-A- 75-B+ 70-B 65-B- 60-C+ 50-C
Jul 06, 2022A starts from 85 to 89 B starts from 70 to 75
Jul 06, 2022