Hey guys grade 12 ነኝ እና UV ልግባ አልግባ እያልኩ እያሰብኩ ነበር ካልገባሁ ብዙ ገንዘብ መስራት እንደምችል አውቃለሁ ግን አሁን uv ያላችሁ ዩኒቨርስቲ መግባት ምን ደስ የሚል ነገር አለው ? ከትምህርት አንፃር ሳይሆን እንዲሁ በህይወት ምን አይነት ልምድ ሊገኝ ይችላል ልምዳችሁን አካፍሉን Thanks! ✌️
Jul 06, 2022Can u tell us how would u make a lot of money
Jul 06, 2022