የሸገር ልጅ ነኝ። ወንድ። እድሜዬ 26።ከሰው በጣም ተግባቢ ነኝ። መታወቂያ የባንክ ቡክ ምናምን ምንም የለኝም።ስራ እሰራለው ብሩ ያው ትራንስፖርት ምናምን እና ለአንዳንድ ነገር ነው። ሱስ ምናምን የለብኝም ምንም አይነት የቅንጦት ወጪም የለብኝም ግን ምንምን ብር የለኝም። ምንም አይነት የፍቅር ጓደኛም የለኝም። አስባችሁታል? እንዴት ነው አሁን ትዳር መስርቼ የምኖረው እስኪ ምከሩኝ ምን ይሻለኛል ?
Jul 05, 2022yefikir guadegna alemeyazih rasu enditabakin yaregihal ante be -ve ayitehew new adel .... plus demo asrat awita le church sit le deha metsiwit
Jul 05, 2022