Ene mlachuh wegenoche sle wellega chfchefa mn tasbalachuh akalehu amarawoch yhen neger endematdegfut gn eski oromowoch kalachuh please endaw yhenn neger bewnetu tdegfutalachuh,lemn bezefekedena bezeregnnet adera endatmelsu mknyatawi behone menged.Amesegnalehu!
Jul 04, 2022ምን አይነት ጥያቄ ነው? ይህን የአውሬ ስራ ማን ይደግፈዋል? ማንም ቦ'ተሊከኛ በመዘዘው ካርድ እኮ ነው እየተጨፋጨፍን ያለነው! በጣም የሚያሳዝነው ህወሃትም ሲነሳ አፋር፣ ደሴ እና ኮምቦልቻ ላይ በአማራ ስም ክርስቲያን አማራንም ሙስሊም አማራንም ጨፈጨፈ። ጎንደር ላይ ኦርቶ አማራዎች የራሳቸውን ሙስሊም አማራ ወገኖች ጨፈጨፉ። ከሱ ሳናርፍ ባለፈው ወለጋ ጊምቢ ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች በጴንጤ ኦሮሞ ተጨፈጨፉ። ትናንትም ደገሙን። በዘርም በሀይማኖትም ካርድ በተመዘዘ ቁጥር ሙስሊሙ ገፈት ቀማሽ ሆነ። የኦሮሚያው መረን የለቀቀ ነው። በጣም አስቀያሚ ነው! ነገር ግን የኦሮሚያውን ብቻ አንወቅስም። የጎንደሩንም የህወሃትንም እንወቅሳለን። በፖለቲካ ስም በየክልሉ የሚገኙ ሙስሊሞችን መጨፍጨፍ ይቁም! ይህ ነው ሀቁ! አማራን ስለገደሉ አማራነት አይጠፋም። ሙስሊምን ስለገደሉ ኢስላም አይጠፋም።
Jul 05, 2022