#technology
Hi guys የስልኬ wallpaper በራሱ ጊዜ ይቀያየራል ( ራሱ ጋር ባሉት ዋልፔፐሮች ) ቢያንስ በየ10 ደቂቃው💁♂ እና እኔም በሌላ በ wallpaper application ስቀይረውም ከትንሽ ደቂቃ በኋላ ወደነበረበት ተመልሶ መቀያየር ይጀምራል ምንድነው ችግሩ??? 👉Huawei p10
Jul 04, 202228 engagements
Hi guys የስልኬ wallpaper በራሱ ጊዜ ይቀያየራል ( ራሱ ጋር ባሉት ዋልፔፐሮች ) ቢያንስ በየ10 ደቂቃው💁♂ እና እኔም በሌላ በ wallpaper application ስቀይረውም ከትንሽ ደቂቃ በኋላ ወደነበረበት ተመልሶ መቀያየር ይጀምራል ምንድነው ችግሩ??? 👉Huawei p10
Jul 04, 2022Sra akllolhala😜 gn chigrun ene aydono🙈
Jul 05, 2022