SELAM le bale tdaroch bcha sex bewer or bsamnt snte taregalachu ena snte bederg blachu arif nw tlalachu plss be gilsi negerugn
Jul 03, 2022ያው ሀኒ ሙን ወቅት ከሆነ ኤቭሪ ደይ ይደረጋል እንዳንዴም በቀን ሁለት ሶስቴ ወንዱ ካልደከመው.. አያለ እያለ ወደእለት ተእለት ኑሮ ሲገባ በሶስት ቀን አንዴ ሊደረግ ይችላል ብዙ ግዜ ግን የተለመደ ሚመስለኝ በሳምንት ሁለቴ ቅዳሜና እሁድ ነው ምክንያቱም ቤት ስለሚዋል ብዙ ግዜ እረፍት ይኖራል ከዛ ልጅ ሲመጣ ያው ከ6ወሯ ወልዳ እስከምትታረስበት ቢያንስ ከአንድ አመት ያላነሰ ጋፕ ግድ ይላል ከዛ በኃላ ነሸጥ ሲያደርግ በሁለት ሳምንት አንዴ ወይም በወር ሶስቴ መደረግ ይጀምራል እንደዛ እያለ ላይፍ ይቀጥላል ልጆች ሲኖሩ ደግሞ ያው ሪትሙ ይቀንሳል ዋናው ቁምነገሩ በዛች በምትደረግበት ወቅት በደንብ ስሜት ተደማምጦ መረካካትና ፍቅር መገላለፁ ላይ ነው ቁምነገሩ እንጂ ከድግግሞሹ አይደለም ሲቀጥል የትዳር አጋርህን አይን እና አክሽን በድንብ መረዳት ግድ ይላል ...
Jul 04, 2022