I'm a highschool senior I wanna be a successful businessman and enterpruner but Idk how to start I need someone that can help me plan,create,n self-promote becauce I am lost and idk how to make my life better if there is anyone that can help me please!!
Jul 03, 2022ወንድሜ ይህን ጥያቄህን እኛም ሆንን ማንም ሰው እንዲመልስልህ እና ቁጭ አርጎ እንዲነግርህ አትጠብቅ ምክንያቱም ማንም እንደዛ አያረግም መፅሀፍት የተፈጠሩት ለዚህ ነው ባልካቸው ጉዳዮች ላይ የተፃፉ ገራሚ ገራሚ #መፅሀፎች አሉ እነሱን አንብብ በተጨማሪ በአሁኑ ሰአት እጅህ ስልክ ላይ ያለውን #Google ከምንግዜውም በላይ የቅርብ ጓደኛህ አርገው ማንኛውም አንምሮህ ላይ ያለን ጥያቄ #ሳትሳቀቅ ጠይቀው #ሳይሰለች ይመልስልሀል😊 በተረፈ በርታ የእውቀት እና የጊዜ ጉዳይ እንጂ ያሰብከውን ከማሳካት ወደኅላ አትልም Until ተስፋ እስካልቆረጥክ ድረስ
Jul 04, 2022