ጫት መቃም ሃጥያት እንደ ሆነ በየትኛው የመፃፍ ቅዱስ ክፍል ተፅፏል ከ80 አንዱ ውጪም ቢሆን ይቻላል ???
Jul 03, 2022አባቱ በየጄኔሬሽኑ የሚፈጠሩትን ህፀፆች እና እንከኖች ሁሉ ሊፃፍ አትጠብቅ እንጂ ... ዋናው ጉዳይ ተቅሞም ቢሆን ተጠጥቶ ወይም ተጭሶ አውት ካሙ ምንድነው የሚለው ላይ ነው በድራግ ስትገፋፋ ራስህን አትሆንም ያ ደግሞ ለሰይጣን ፈረስ ለመሆን ቅርብ ትሆናለህ ከዛ ውጤቱ ሀጢያት የተሰኙትን ነገሮች ትከውናለህ(ትዘሙታለህ/ታመነዝራለህ/ትሰርቃለህ /ትገድላለህ.. እነዚህን እና ሌሎችንም በእፆች አለአግባብ አጠቃቀም ትከውንና ለሀጢያት ትዳረጋለህ ስለዚህም ቤተክርስቲያን በልክ እንደማይሆን ስለምታቅ ታወግዘዋለች .. ልክህን ካወክ እንዲሁም ራስህን እስካልጎዳህ ድረስ እፁ በራሱ ሀጢያት አይሆንም አውት ካሙ ላይ ግን እድል አመቻችተህ ሰይጣን አሳሳተኝ አይሰራም 😎
Jul 03, 2022