I ask you some question below Yewosib manekakiya medhanitoch min ayinet side effect alachew? Particularly; degmo yebilt mawoferia, kumet mechemeria, matenkeria yemibalut enkibiloch.....min ayinet tikm alachew ena degmo side effect achews? Tetekmo yemiyak kale Explanation yist.....
Jul 03, 2022ዶክተር ካላዘዘልህ በስተቀር ፈፅሞ እንዳትሞክራቸው ... ሲጀመር እነዚህ መድሀኒቶች እስፔሻሊ ቪያግራ ለደም ግፊት ችግር ላለባቸው የሚሰጡ ነበሩ ያ ማለት ደግሞ ልብ ላይ ከባድ ውጥረት እና ቬን መቀደድ ያስከትላሉ ሲቀጥል አወሳሰዳቸው በጣም አወጫባሪ ነው አንዳንዱ 50ሚ.ግ በ24ሰአት ልዩነት ይልህና በፍፁም በ48ሰአት ውስጥ 100 ሚ.ግ እንዳትወስድ ይልሀል መሰል አደናባሪ ጉዳዮች በገፍ ናቸው ሌላው ደግሞ በሱ የለመደ ብልት ያለሱ አይነቃነቅም ሲቀጥል ዶሴጅ ካልጨመርክ በቀር ከተወሰነ ግዜ ልምምድ በኃላ ለዛ ዶሴጅ ብልትህ አይታዘዝም -- በሌላ ደረጃ ደግሞ ወስደህ ስሪያውን ፈፅመህ ከጨረስክ በኃላ ራሱ ብልትህ ላይወርድ ይችላል አንዳንዴ እስከ2ሰአታት እና ከዛ በላይ ያጋጠማቸው አሉ ሀኪም ቤት ሄደው ማስተንፈሻ ተወግተው ነው ሚወርድላቸው...
Jul 03, 2022