Eyosi328
#other
jemaw gen le apocalypse besnesrat snt gize yekere ymeslachual according to orthodox church be abushaher yeteselawn malete nw
Jul 03, 20221 engagements
jemaw gen le apocalypse besnesrat snt gize yekere ymeslachual according to orthodox church be abushaher yeteselawn malete nw
Jul 03, 2022በአቡሻኸር የተሰላ የጌታ መምጫ በዚ ሰዓት ነው ተብሎ የተቀመጠ ቀን የለም። የሚታወቀው መምጫው በሚቀርብበት ጊዜ የሚታዩት ምልክቶች ናቸው። በአባቶች አስተምህሮ ግን ቁርጥ ጊዜው ባይታወቅም ስምንተኛው ሺህ ውስጥ በዕለተ ደብረዘይት ወይም በወርኃ ጳጉሜ እንደሆነ ነው።
Jul 03, 2022