#ሙግት_06 የምንኖረው ለመብላት ነው? ወይንስ የምንበላው ለመኖር ነው? ማብራሪያ?
Jul 02, 2022ምናገባህ ለመኖር ወይ ለመብላት ቁራሽ ዳቦ ትሰጠኝ ይመስል ምግብ ሳይኖር ስለመብላት ማውራት አይከብድም🤔🤔🤔😡
Jul 02, 2022#ሙግት_06 የምንኖረው ለመብላት ነው? ወይንስ የምንበላው ለመኖር ነው? ማብራሪያ?
Jul 02, 2022ምናገባህ ለመኖር ወይ ለመብላት ቁራሽ ዳቦ ትሰጠኝ ይመስል ምግብ ሳይኖር ስለመብላት ማውራት አይከብድም🤔🤔🤔😡
Jul 02, 2022Dagi demo😕....yeha melse dro rasu sekerakere senta gra agabetogn nbr...
Jul 02, 2022እንደ ነዋሪው ነው። መብላት ያለብን ግን ለመኖር ነው። ምክንያቱም ሆድ ሲሞላ ጭንቅላት ባዶ ስለሚሆን። ምክንያቱም የእንጨት ክምር እሳት እንዲያነሳ የምግብም ክምር ፍትወታትን ይወልዳልና። ለመብላት መኖር ሰውነትን መዘንጋት ሲሆን ለመኖር መብላት ግን ሰዋዊ ባህርይ ነው።
Jul 02, 2022ድሀ ለመኖር ይበላል ሀብታም ለመብላት ይኖራል
Jul 02, 2022አንተ ከየኛው ወገን ነህ ታዲያ?
Jul 02, 2022Attention seeker
Jul 02, 2022ሶ ሚሽን አኮምፕሊሽ አይደል የሚባለው ታዲያ 😎
Jul 02, 2022በመብላት ብቻ አንድ ሰው ነረ ማለት ይከብዳል እንደኔ አመለካከት በመኖር ውስጥ ብዙ ነገሮችን የግድ ማድረግ አለብን ከነሱ መካከል አንዱ መብላት ነው ። ስለዚህ የምንበላው ለመኖር ነው። ባይ ነኝ።
Jul 02, 2022ይመችሽ አባቱ 👌🏾ዌል ሰይድ
Jul 02, 2022Yemnbelaw lemenor new yemenenorewm lemeblat ena sewnm lemablat new
Jul 02, 2022መሀል መስፈር አይቻልም 😅 አንዱን ያዝና ተሟገት 😅
Jul 02, 2022እንደየሰው ይለያያል ለኔ ግን የምበላው ለመኖር ነው
Jul 06, 2022bezuoch yemnbelaw lemenor new enlalen gn beki mabrarya yelelnm endemimeslegn ye mnenorew sletefetern new lemenor degmo megeb gedeta meblat yasfelgenal
Jul 04, 2022ምግብን ሰው ነው ሚያዘጋጀው so 2
Jul 02, 2022እነማን ናችሁ?🙄
Jul 02, 2022እኛ ሰዎች 🙃
Jul 02, 2022yeminbelaw lemenor new ...... sew sifeter yetefeterebet mekilit ale esun serto malef new ......
Jul 02, 2022