#ሙግት_05 ቁማር(ቤቲንግ/ጋምብሊንግ) በህግ ይታገድ ወይስ ይቀጠል ? ምክንያት?
Jul 02, 2022Endena aytagede sw felgote yemiyargwe ngr eskehone dres yeketele
Jul 02, 2022#ሙግት_05 ቁማር(ቤቲንግ/ጋምብሊንግ) በህግ ይታገድ ወይስ ይቀጠል ? ምክንያት?
Jul 02, 2022Endena aytagede sw felgote yemiyargwe ngr eskehone dres yeketele
Jul 02, 2022በውሻ ቤቲንግ ሲመድቡ ነው ተስፋ የቆረጥኩት😭😭🤧
Jul 02, 2022ቢታገድ የሚሻል ይመስለኛል። ሀሳቤ ነው።
Jul 02, 2022Satnael goal part3 yanebebe sew mechem lemin endemeta .......... yakewal egna kuas dekamanetachin new ena wetatun Bezi sus wetiro sira endayasera ..... ajezibewit Bajaj bet hula yeshete ale .... Cause illuminati
Jul 02, 2022ከአንድ ጓደኛዬ ስለ ቤቲንግ ምን ሰማሁ ቤቲንግ መንግስት ግብር የማይከፍሉ ዜጎችን የሚቀርጥበት ዘዴ ነው አለኝ እኔም እስማማበታለሁ። ሁላችንም ገንዘብ እንደሚያስፈልገን እሙን ነው ፥ በቶሎ ማግኘትም እንፈልጋለን። መንግስት የሎተሪ እና የቤቲንግ ገንዘብ ባይጥመው ኖሮ ወድያው ያዘጋው ነበር። ቤቲንግ ከመጫወት ትንሽም ብትሆን እቁብ መግባቱ ጥሩ ይመስለኛል።
Jul 02, 2022መንግስትማ ልክ እንደጫት እና አልኮል ኮኬን ሄሮይን ካናቢስ በንግድ ፍቃድ ቢሸጡለት ደስ ይለዋል 😔
Jul 02, 2022ባይታገድ ም/ቱም ሰው በእድሉ እየተለወጠበት ነው
Jul 02, 2022ሪሊ ? 😅 እኔ እንደማየው ግን እየተለወጡ ያሉት አቋማሪዎቹ ድርጅቶች እና የመንግስት ካዝና ብቻ ነው... በዙሪያ ካሉ ሰዌች ምን ያህሎቹ ይቆምራሉ ምንያህሎቹ በሳምንት ይበላሉ ምን ያህሎቹስ በሰበሰቡት ገንዘብ የባጃጅ ወይም የቪትዝ ባለቤት ሆነዋል ከቁማር ካገኙት ገቢ?
Jul 02, 2022Betting Maths ለማያቁ የተጠለ ግብር ነው። ስለዚህ ይቀጥል ባይ ነኝ
Jul 02, 2022Yketl
Jul 02, 2022