#technology
ሰላም slke fm radio online data/WiFi ስከፍት ብቻ ነው ሚሰራው። pls ራሱን ችሎ offline ሁኖ የሚያጫውት android app recommend አርጉኝ። Tnxs🙏
Jul 02, 20221 engagements
ሰላም slke fm radio online data/WiFi ስከፍት ብቻ ነው ሚሰራው። pls ራሱን ችሎ offline ሁኖ የሚያጫውት android app recommend አርጉኝ። Tnxs🙏
Jul 02, 2022ካሜራ የሌለው ስልክ ላይ የካሜራ አፕ ብትጭን ያነሳል እንዴ ብሮ? የሬዲዮኑም እንደዛው ነው RF ሲግናል ሞጁሌተሩ የሬዲዮ(FM) እንዲስብ አልተሰራም በኦንላይን እንደማንኛውም ኢንተርኔት አፕሊኬሽን መጠቀም ብቻ ነው ምትችለው
Jul 02, 2022