እንዴት ናችሁልኝ?😍😍😍 ጥያቄዎቼን መልሱልኝ 👇 1ስሜ መቅደስ ነው ''የእግዚአብሔር ማደሪያ ''ማለት ነዋ? ከልሆነ ደሞ አርሙኝ እና ቃሉ አማርኛ ነዋ ወይስ ግዕዝ? 2,እግዚአብሔር ማለት ምን ማለት ነው 3,እየሱስ ማነው? 4,ኦርቶዶክስ እና ፕሮቴስታንት ልዩነታቸው ምንድነው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Jun 30, 20221.Awo k nesh 2.Egziabher Malet Yealemat Gexhi,Yegetoch Geta,Yenigusoch Nigus malet new( in general yefeteren ፈጣሪ malet new ካለመኖር ወደመኖር yametan 🙏 3.እየሱስ malet ke 3tu akal( Ab weld menfus) 1u yehonewna egnan lemadan yesewn sga lebso ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም sew yehonew new. 4.Betam bzu lyunetoch alu.
Jul 01, 2022