Sewoch wifi lasgeba felge price mn yahl endehone alawekum wireless'u kfyaw ye amet sihon ykensal silu semchalew ena mn yahl nw endihum demo bale wire'u or wireless'u yetu more yeteshale nw tell me details about those two things Tnx for all thing🙏
Jun 30, 2022wire lessu nw mishalew..lezim let me tell you my reasons 1.Bale wireu mabrat sihed ayseralshm wireu gn be chare sle hone its better 2.wirelessu portable nw ,u can take it any where with your phone 3.wede price snmeta bale wireun le masgebat እኔ ከወርሃዊው ክፍያ ውጪ 2,000 ብር አካባቢ ከፍያለው በወቅቱም ብዙ ሰው እያስገባ ስለነበር ከወር በላይ ወረፋ ጠብቂያለው ye wireu wifi router tele 1,500 መሰለኝ ሌላ በራስሽ ቅናሽ ካገኘሽም ግዢና መጥተው ይገጥሙልሻል ግን ከመግዛትሽ በፊት ከላይ የነገርኩሽን ሁለት ምክንያቶች እንዳትረሺ 5.ወርሃዊ ክፍያቸውን ስናይ ye wireu በወር ከ 500 ብር ጀምሮ አለው የ500 ብር ዋይፋይ ፍጥነት 2mb/sec ነው ይላሉ ግን ከ ሁለት ሠው በላይ ዘና ብሎ አያስጠቅምም ፍጥነቱ (mb) እንዲጨምር ከተፈለገ 700 ,900 እያለ ሁለት ሁለት መቶ ብር ይጨምራል wire lesu gn betly ምትገዢው router 4G Advanced ምናምን ሚያስጠቅም ከሆነ በጣም ፈጣን ነው routerochu ቴሌ ከ2,000 ብር ጀምሮ huawei mnamn alachew maximum 8 sw metekem ychlal may be ከዛም በላይ ሚያስጠቅም ሊኖር ይችላል idk በወር ደግሞ 999 ብር በዓመት ደግሞ አዎ ይቀንሳል 5,999ብር ብቻ እኔ ግን ካርድ በቅናሽ ገዝቼ እሞላ እና የወሩን 929 ብር የዓመቱን 5,299 ብር ነው ምገዛው
Jul 01, 2022